አሰብ ሽምግልናው ተጀመረ!‹‹ከኢትዮጵያ ጋር አንዋጋም›› ኢሳያስ March 29, 2025
HTML-код
- Опубликовано: 28 мар 2025
- Greetings from the tilet ጥለት RUclips account. The RUclips channel Tilet ጥለት focuses on projects related to development in Ethiopia. There are also occasionally entertaining and instructive stories.
Love you guys..because of honest news..thank you🎀💝🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻💝🎀🎀
አምላኬ ሆይ ሀገሬን ከሀያላኑ እኩል አድርግልኝ
ግዜ መሥጠት አያሥፈልግም አሁን በሀይልም ቢሆን አሠብን መያዝ አለብን ከጎናችሁ ነን የሚሉን ሀገር ለኛ ጥቅም ብለው አይደለም
እነም እንዴ አንቴ ነኝ
ሀይል ነው ሚያስፈልገውይዋጣልን ያለዚያ ሻዕቢያ አይሞትም
እዋጋለው ብትል ነበር የሚገርመው ሻቢያ 😂😂
ኢሳያስ ማሰብ ጀመረ ማለት ነው?
ኢሱ ሳየማር ወደስልጣን የመጣ ተራ ገገማሰው ነው ያለ ኢትዮጵያ ሀሰብ ምን ያረግለታ ከኢትዮጵያ ኪራይ ሊሰበስ ማሰቡ ገገማነቱ ነው አፈርፈጭቶ ተማርኩብሎ ያደገባትን ሐገር ተመልሼ ልጋጥ ማለት አያፍርም በፊት ከአጋሜወች ጋር ስለተጣላነው መስሎን ነበር 35አመት አየው የደረቀጭቅላቱ ያለሰውከተማ ምንያደርጋል ዜጎቹ ሸሺተው በሰውሀገር የሚኖሩት ጠልተውትመሆኑን አያውቅም
Agreed 10000% bro❤
የምን ትንሽ የባህር በር ትክክለኛውን የራሳችን ሃቅ ነው እንጂ ::በየዘመኑ በጠማማ አካሔድ ባንዳዎች ያሳጡንን ወደብ በህግ እንምክራለን ካልሆኔ ሩስያ ዩክሬንን እንዳደረገች እናደርጋለን::
ሸፋፋ በሕግ ያለቀ ትመኛለህ በጦርነት ካማረ ደሞ ይህው ሜዳው ይህው ፈረሱ
ASSAB PORT IS PROPERTY OF ETHIOPIANS SO ASSAB PORT SHOULD COME TO ETHIOPIA BY POWER NOT BY NEGOTIATIONS
በ 3 ሚልዮን ተሸንፈናል ከዚ በላይ ማፈርያ አገር አለች እባካቹ ሚስኪኑን አታታልሉት
Forget the cannel, that is so expensive and time killing plus after we got aseb there is so many expense to build up the port. We have a right to have aseb directly
ኤርትራ ካቅማችን በላይ ናት መውረር ደሞ ሃይል ወኔ ያስፈልጋል ። በቁጥር ሳይሆን
በጀግንነት በቆራጥነት ነው ሚለካው ተሪክ ደሞ መስክሮታል
ወንድሜ ምን አለፋህ በሃይል የሰዉ አገር መያዝእኮ ሃይል ስለ አሳፋሪዋ አገር እዋወራህ በክልሎችዋ መትሸነፍ አገር ደሞ ለኤርትራ ለሶማልና ጁቡቲም አታሸንፍም አጭር ታሪክ አለ ከ 35 አመት በፊት ከኤርትራ ናቅፋ እስከ ድንበሩብቻ አደለንም የተባረረነው እስከ 4ኪሎ ስለዚህ አትጃጃል በማይረቡ መሪዎች
Mekofer menamen atbel begolbte ytwosedbenen yebaher berachinen
Endet endemenwosed yEthiopi hezbe emnakwo. 😂😂😂😂😂
በአላህ እሄን ካርታ አታሣዩኝ ያመኛል
😂😂😂😂😂 yalal halm Ethiopie mtbal weda 44 mafrss la eritrea selam new 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷